image
image
image
image
image

ትውልድን በስነ-ምግባር በማነፅ ሙስናን መከላከል ይቻላል።

ህዳር 11/3/2018, 2017
"ትውልድን በስነ-ምግባር፤ ተቋምን በአሰራር" በሚል መሪ ቃል የሚከበረውን የፀረ-ሙስና ቀን አስመልክቶ በልደታ ክ/ከተማ በሚገኙ ት/ቤቶች የግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራም ተካሄደ በዓለም ለ22ኛ ግዜ በሀገራችን ኢትዮጲያ ደግሞ ለ21 ጊዜ የሚከበረውን የፀረ ሙስና ቀን አስመልክቶ በት/ቤቶች የግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራም ተካሂዷል። ትውልድን በስነ-ምግባር በማነፅ ሙስናን መከላከል እንደሚገባ በግንዛቤ ማስጨበጫ መድረኩ ተገልጿል። ሙስናን በመከላከል ሂደት ት/ቤቶች የየድርሻቸውን መወጣት እንዳለባቸው ተጠቁሟል። "ሙስና ስጋት የማይሆንባት አዲስ አበባን እንፈጥራለን!” ለጥቆማ በነፃ የስልክ መስመር8887 ፌስቡክ:-https://www.facebook.com/profile.php?id=100090845517191&mibextid=JRoKGi ቴሌግራም:- https://t.me/aaethics2015 ቲክቶክ:–https://www.tiktok.com/@addis.ababa.ethic?_t=ZM-8tqgdUzDifn&_r=1 ዩቲዩብ:– https://youtube.com/@addisethics?si=KYuB2L8_rwYnrtQK ኢሜል ፡- aaanticoruption@gmail.com

መልዕክትዎን ይላኩ

ሌሎች ዜናዎች