በልደታ ክፍለ ከተማ የስነ ምግባርና ፀረ ሙስና መከታተያ ክፍል
የደንበኞች እርካታ መጠይቅ.

ዉድ ደመበኛችን አገልግሎቶቻችንን እናሻሽል ዘንድ የእርሶ አስተያየት አስፈላጊ ነዉና እባክዎ አስተያየትዎን ይስጡን

አዎ ረክቻለሁ
አይ አልረካዉም
በሞራል እሴቶችንና ተቋማዊ አቅም ግንባታ ስራ ፣
በስነ ምግባርና ሙስና መከላከል አቅም ግንባታ ስርዓት
በህዝብ ግንኙነት የአሰራር ስርአት ፣
በሥነ ምግባር እና ፀረ-ሙስና ትምህርቶች/መልዕክቶች ፣
በሙስና ወንጀል እና ብልሹ አሰራርን ለመከላከል ግልጽና ተጠያቂነት ያለው አሰራር ሥርዓት ማስፈን፣
በሀብት ምዝገባ አሰራር ሥርዓት ውጤታማነት እና ተደራሽነትን ፣
በሀብት ምዝገባ መረጃ ትክክለኛነት ማረጋገጥ፣
በሙስና መከላከል መረጃ አስተዳደር
በሙስና መከላከል ማስፈጸሚያ አሰራሮችን ዉጤታማነት ማረጋገጥ
በቅንጅታዊ አሰራር፡፡