image
image
image
image
image

የልደታ ክፍለ ከተማ ስነ ምግባርና ጸረ ሙስና ቡድን ለክፍለ ከተማው ሴት ማህበር አባላት ሙስናን ለመከላከል ያለመ መድረክ አካሄደ።

ታህሳስ 16, 2017
የልደታ ክፍለ ከተማ ስነ ምግባርና ጸረ ሙስና ባለሙያ አቶ መላኩ ጌታሁን እንደተናገሩት ብልሹ አሰራርንና የሙስና ተግባራትን ለመከላከል መንግስት ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን ገልጸው መንግስት ዓላማውን ለማሳካት የሚያካሂደውን ስራ የሴት ማህበራት አደረጃጀቶች ከመንግስት ጋር በመሆን ኃላፊነታቸውን ሊወጡ ይገባል ብለዋል። አቶ መላኩ አክለውም ሙስናን ለመከላከል በሚደረገው ጥረት መንግስት መንግስት ኃላፊነቱን እየተወጣ መሆኑን ገልጸው ሙስና ላይ የሚሳተፉ አካላትን ቸጠያቂ እንዲሆኑ በማድረጉ በኩል ሁሉም ኃላፊነቱን ሊወጣ ይገባል ብለዋል።

መልዕክትዎን ይላኩ

ሌሎች ዜናዎች