በልደታ ክ/ከተማ የስነ ምግባርና ፀረ ሙስና መከታተያ ክፍል ዋና ዋና ተግባራቶች

1. የሞራል እሴቶችንና ተቋማዊ አቅም ግንባታ ስራ ማሳደግ
  • የስነ ምግባርና ሙስና መከላከል አቅም ግንባታ ስርዓት ማጠናከር
  • በትምህርት ተቋማት የሥነ ምግባር ማጎልበቻ ሥርአት ማጠናከር
  • በፀረ-ሙስና ትግሉ ላይ የንቅናቄ መድረክ መፍጠር
  • የህዝብ ግንኙነት የአሰራር ስርአት ማጠናከር
  • የሥነ ምግባር እና ፀረ-ሙስና ትምህርቶች/መልዕክቶች ማጠናከር
  • የኤሌክትሮኒክስና ማህበራዊ ሚዲያ ሥራዎች ማጠናከር
2. የሙስና ወንጀል እና ብልሹ አሰራርን ለመከላከል ግልጽና ተጠያቂነት ያለው አሰራር ሥርዓት ማስፈን
  • የሀብት ምዝገባ አሰራር ሥርዓት ውጤታማነት እና ተደራሽነትን ማሳደግ
  • የሀብት ምዝገባ መረጃ ትክክለኛነት ማረጋገጥ
  • የሙስና መከላከል ማስፈጸሚያ አሰራሮችን ዉጤታማነት ማረጋገጥ
  • የሙስና መከላከል መረጃ አስተዳደር ውጤታማነትን ማረጋገጥ
  • የአስቸኳይ ሙስና መከላከል ክትትል አፈፃፀም ስርዓትን ማሳደግ
  • የሙስና መከላከል ጥናት ስራን ማጠናከር
  • የሙስና መከላከል ጥናት ትግበራ ክትትልና ግምገማ ሥርዓት ማሳደግ
  • የአቅም ግንባታ ስራዎችን ማጠናከር
  • ቅንጅታዊ አሰራርን ማሳደግ
  • መልካም ተሞክሮን መቅሰም፣ መቀመርና ማስፋት